የተደራሽነት ጠቃሚ ምክሮች

ማያ ገጽዎን በማንበብ፣ በመተየብ ወይም በመሰረተ ሥርዓቱ ላይ መንገድዎን በማግኘት ላይ ችግር አጋጥሞዎታል? የዕይታ እና አጥንቶችን የማንቀሳቀስ ችግሮች በመስመር ላይ ማሰስን አስቸጋሪ ሊያደርጉ ይችላሉ። ሁሉም ተጠቃሚዎች አገልግሎቶቻችንን መድረስ እና እንደ ማንኛውም ሰው ተመሳሳይ የላቀ ተሞክሮ ማግኘት እንዲችሉ ቁርጠኞች ነን። ከዚህ በታች የመስመር ላይ ልምድዎን ለማሻሻል የመሣሪያዎን ተደራሽነት ባህሪያት ለመጠቀም የሚረዱዎትን ጠቃሚ ምክሮች ዝርዝር ያገኛሉ። 

እነዚህ ባህሪያት የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ፦ 

  • በማያ ገጹ ላይ ያለውን የጽሑፍ መጠን መጨመር
  • አዶዎችን እና ሌሎች ነገሮችን ትልልቅ ማድረግ
  • በማያ ገጹ ላይ ያለውን ይዘት ማጉላት
  • ከፍተኛ-ንፅፅር ያለው ጽሑፍን ማንቃት
  • በማያ ገጹ ላይ ያሉት ቃላት ጮክ ብለው እንዲነበቡልዎ ማድረግ 

ፈጣን ጠቃሚ ምክሮች 
ኮምፒውተር እየተጠቀሙ እና የቅርብ ጊዜ የሥርዓተ ክወናዎችን እያሄዱ ከሆነ፣ በኮምፒውተርዎ ላይ ማየት ቀላል እንዲሆን የሚደረግበት መንገድን ዝርዝር መመሪያዎች ለማግኘት ከታች ባለው አግባብነት ያለው አገናኝ ላይ ጠቅ ያድርጉ። 

የሚገኙ የተደራሽነት ባህሪያት 
ለእርስዎ የሚገኙ የተደራሽነት ባህሪያት የተሟላ ዝርዝር ለማግኘት፣ ከዚህ በታች ለሥርዓተ ክወናዎ እና/ወይም አሳሽዎ አግባብነት ባለው/ላቸው አገናኝ(ኞች) ላይ ጠቅ ያድርጉ። 

ሥርዓተ ክወናዎች 

  • Mac (ዴስክቶፕ)
  • iOS (ሞባይል)

አሳሾች