ለ TELUS Health One እንዴት መመዝገብ እችላለሁ?

ለ TELUS Health One ለመመዝገብ ሁለት አይነት መንገዶች አሉ።

1. የኢሜይል ግብዣ
የኢሜይል ግብዣ ደርሶት የሆነ ከሆነ ሊንኩን ይከተሉት እና የ TELUS Health One አካውንትዎን ይፍጠሩ።

2. የመመዝገቢያ ኮድ
ድርጅትዎ የምዝገባ ኮድ አገዘርቶት ከሆነ one.telushealth.com ይጎብኙ 'ተመዝገብ' የሚለወን በቀኝ ላይኛው ጥግ ላይ የሚገኘውን ጠቅ ያድርጉ እና ኮዱን ያስገቡ። እንደአማራጭ፣ በነጻ የ TELUS Health One ሞባይል መተግበሪያን ከ የ Apple App Store ወይም Google Play Store በስማርት ስልክዎ ላይ አውርደው  የግብዣውን ኮድ በ 'ምዝገባ' ክፍል ላይ ካሉት አማራⶐች ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

ኢሜይል ካልደረስዎ ወይም የግብዣ ኮድ ካልደረስዎ እባክዎ የ ሰው ሄኤል/ጥቅማ ጥቅሞችን ዲፓርትመንትን ያግኙ እና እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ማወቅ ይችላሉ።

ከዘህ በፊት ተመዝግበው ከሆነ፣ በነጻ የ TELUS Health One ሞባይል መተግበሪያን ከ የ Apple App Store ወይም Google Play Store በስማርት ስልክዎ ላይ አውርደው 'ግባ' የሚለውን መጫን ይችላሉ። እንደአመራጭ ደግሞ TELUS Health Oneን ድጋፍ በምናደርግላቸው አሳሾች (ፋየርፎክስ፣ ሳፋሪ፣ ጉግል ክሮም ወይም ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 11) ይጎብኙ እና ይግቡ።